በምጥ ጊዜ ስለሚሰጥ ህመም ማስታገሻ ምን ያህል ያውቃሉ?

Eden Fekade
Apr 16, 2025
undefined

በምጥ ጊዜ ስለሚሰጥ ህመም ማስታገሻ ምን ያህል ያውቃሉ?

የ epidural የህመም ማስታገሻ የማደንዘዣ አይነት ሲሆን ከእንብርት እስከ የላይኛው እግር ክፍል የመደንዘዝ ስሜት በመፍጠር የሚሰራ የማደንዘዣ አይነት ነው። በምጥ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ንቁ ሆነሽ እንድታምጪ እና በምጥ ወቅት የሚሰማ ወደታች መግፋት እንዲሰማሽ ያስችላል፤ይህም በሁለተኛ የምጥ ክፍል ላይ የግፊት ስሜት መኖሩን በመረዳት ለማማጥ ያስችልሻል። 

  • የepidural ማደንዘዣ በምጥ የመጀመርያው ክፍል የሚሰጥ ሲሆን ከተሰጠ በ15 ደቂቃ ውስጥ ይሰራል።ማደንዘዣ ከተሰጠ በሁዋላ የእግር መደንዘዝ ሊኖር ይችላል፡በተጭማሪም ለጽንሱ እና ለእናቲቱ ጤንነት ሲባል ቀጣይነት ያለው ክትትል ይደረጋል።

የepidural ማደንዘዣ ለማን አይሰጥም?

  • የደም መርጋት ላለባት 
  • ለመውለድ የተቃረበቅች
  • የደም ግፊት የቀነሰ ከሆነ
  • በሰውነት ውስጥ ኢንፌክሽን ካለ
  • አንዳድ የነርቭ ችግሮች ካሉ ለምሳሌ spinal aneurysm
  • አንዳንድ የልብ ህመሞች ካሉ

የepidural ጥቅሞች

  • በአብዛኛው ውጤታማ ነው
  • ከepidural በሁዋላ አልጋ ላይ ሆነሽ መንቀሳቀስ ትችያለሽ
  • የመግፋት ስሜት ሲመጣ መግፋት ትችያለስ
  • ረዝም የምጥ ሰአት ከሆነ በመሀል እረፍት እንድታረጊ እና እንድትተኚ ይረዳሻል

የepidural የጎንዮሽ ጉዳቶች

  • የደም ግፊት መቀነስ
  • የወገብ ህመም-የተውጉበት ቦታ ለተወሰኑ ቀናት ህመም ሊኖረዉ ይችላል።
  • የራስ ምታት
  • ማቅለሽለሽ
  • የሰውነት ማሳከክ
  • እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት
  • ኢንፌክሽን
  • የምጥ ሰአት መርዘም  

Comments (14)

Ekram Endris
Jun 23, 2025

ሰሰላዶክተረ የሳንባ ጠባሳ አለብሽ ተብየ ነበር ተመርምሬ መዳን ይችላል ይጠፍል እንዴ

yared yaredo
Jun 21, 2025

yared yaredo
Jun 21, 2025

yared yaredo
Jun 21, 2025

yared undefined
Jun 21, 2025

yared undefined
Jun 21, 2025

ሰላምD.r ጡቴን በጣም ያመኛል እራሴን በጣም ያዞረኛል ምግብ አያስበላኝም ሁሉንም የሰውነት ክፍል ይደነዝዘኛል መፍትሄው ምንድነው

yared undefined
Jun 21, 2025

ሰላምD.r ጡቴን በጣም ያመኛል እራሴን በጣም ያዞረኛል ምግብ አያስበላኝም ሁሉንም የሰውነት ክፍል ይደነዝዘኛል መፍትሄው ምንድነው

mustfa arbiue
Jun 19, 2025

mustfa arbiue
Jun 19, 2025

ሰላም D,r ወገቤ በጣም ያመኛል መፍትሔ ምንድነው

meset mesrt
Jun 15, 2025

meset mesrt
Jun 15, 2025

ሰላም D.r ጉቤቴ ላይ ሽታ አለ እዛ ላይ ደግሞ የደም ስር ነገሮች አሉ በሲቲ እስካን ሲታይ እና ምን መሆን አለበት መድሀኒት አለዉ ወይ???

WeCare Admin
May 21, 2025

Thank you Doctor!

hamdi teser
May 7, 2025

great

Eden undefined
May 16, 2025

Thank you hamid.