የወንድ የዘር ፍሬ ካንሰር በትክክለኛው ጊዜ ከተደረሰበት ሙሉ በሙሉ የሚድን በሽታ ነው። ስለሆነም እያንዳንዱ ወንድ ስለ አካሉ በቂ ግንዛቤ ሊኖረው፣ በወር አንድ ጊዜ የራስ ምርመራ ሊያደርግ እና ማንኛውንም ያልተለመደ ለውጥ ሲያይ ከሀፍረት ነፃ ሆኖ ወደ ህክምና ባለሙያ ሊሄድ ይገባል። ጤናዎን በመጠበቅ እና መረጃዎችን ለወዳጅ ዘመድዎ በማካፈል የሰዎችን ህይወት ታደጉ!
Comments (0)
Related Articles

የጤና ምርመራዎች አስፈላጊነት እና ማወቅ ያለብዎት ነገር
Aug 12, 2026
የሳልመን ዲኤንኤ (PDRN) ከሳልመን ዓሣ የዘር ፍሬ ተነጥሎና ተጣርቶ የሚወጣ፣ ከሰው ልጅ ዲኤንኤ ጋር በከፍተኛ ሁኔታ የሚመሳሰልና ለቆዳ ሕክምናና ውበት የሚውል ውጤታማ ንጥረ ነገር ነው። 1. ዋና ዋና ጥቅሞች የሴል መታደስና የቆዳ ጥገና፦ ኮላጅንና ኤላስቲን የሚያመርቱ ሕዋሳትን በማንቃት የተጎዱ የቆዳ ክፍሎችን፣ ቁስሎችንና ጠባሳዎችን ያድናል። ብግነትንና ቅላትን መቀነስ፦ የቆዳ መቆጣትን፣ እብጠትንና ስር የሰደደ ቅላትን ይከላከላል። የደም ዝውውርን ማሻሻል፦ አዳዲስ ጥቃቅን የደም ሥሮች እንዲፈጠሩ በማድረግ ለቆዳ በቂ ኦክስጅንና አልሚ ምግብ ያቀርባል። ዲኤንኤን በዝቅተኛ ጉልበት መጠገን፦ ዝግጁ የሆኑ የኑክሊዮታይድ ግንባታዎችን በማቅረብ ሴሎች ተጨማሪ ጉልበት ሳያወጡ የተጎዳ ዲኤንኤን እንዲጠግኑ ይረዳቸዋል። እርጥበትና የመለጠጥ አቅም፦ የቆዳን እርጥበት ከውስጥ ጠብቆ በመያዝ የቆዳን ውፍረት፣ ጥንካሬና የመለጠጥ አቅም ይጨምራል።
Aug 11, 2026