የአሜባ ኢንፌክሽን (Amebiasis) በሆድ ዕቃ/አንጀት ውስጥ የሚገቡ ጥገኛ ተህዋሲያን (ፓራሳይት) አማካኝነት የሚመጣ ኢንፌክሽን ነው። ይህ ኢንፌክሽን የሚከሰተው ኢንታሜባ ሂስቶሊቲካ (Entamoeba histolytica) በተባለ ጥገኛ ተህዋስ ምክንያት ነው። ለኢንታሜባ ሂስቶሊቲካ (Entamoeba histolytica) ጥገኛ ተህዋሲያን ብቸኛው መኖሪያ ሰው ነው።
Comments (0)
Related Articles

የምግብ መመረዝ
የምግብ መመረዝ አብዛኛውን ጊዜ ማቅለሽለሽ ፣ ማስታወክ እና ተቅማጥን የሚያስከትል ህመም ሲሆን የተመገብነው ምግብ ወይም ዉ
Sep 22, 2026


አሜቢያሲስ (Amebiasis) — ምልክቶች፣ መከላከያ እና ሕክምና
አሜቢያሲስ (Amebiasis) በEntamoeba histolytica በሚባል ጥገኛ ተዋሲያን የሚከሰት የአንጀት በሽታ ነው። በተለይም ንጹህ ያልሆነ ውሃ ወይም ምግብ በመመገብ እና የግል ንጽህናን በተገቢው ባለመጠበቅ ሊተላለፍ ይችላል። ብዙ ሰዎች ተይዘው ምልክት ሳይታይባቸው ሊኖሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን በአንዳንድ ሰዎች ከባድ የአንጀት ችግር እና አልፎ አልፎም ወደ ጉበት የሚደርስ ችግር ሊያመጣ ይችላል።
Sep 22, 2026
